ስሎቫኪያ ዩክሬንን ለመደገፍ ጥርጣሬ ካደረባቸው እና ከሩሲያ ጋር የሚደረግን ድርድር ከሚደግፉ የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት መካከል አንዷ ነች የሩሲያው ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን ሩሲያ ጦርነቱ እንዲቆም ስሎቫኪያ ያቀረበችውን የንግግር ሀሳብ እንደሚቀበሉት ገልጸዋል። ...