የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ታህሳስ 17 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ተመን ይፋ ሲያደርግ የሰሞኑን ዋጋ አስቀጥሏል። ባንኩ አንድ የአሜሪካ ዶላርን በ123.5986 ብር እየገዛ በ126.0706 ብር እየሸጠ መሆኑን አስታውቋል። ዳሽን ባንክ ከአንድ ወር በፊት በፊት ያወጣውን ...